ነሐሴ 7፣2016 - የሥርዓተ ምግብ ጉድለት ለማሟላት መንግስት እና የለጋሽ ሀገሮች ምን እያደረጉ ነው?
- sheger1021fm
- Aug 13, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት ያላት፣ አብዛኛው ሕዝቧም አርሶ የሚበላ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ግን በተሰጣት ፀጋ ልክ አልተጠቀመችም፡፡
አሁንም በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ታዳጊዎችና ህፃናት እየተጎዱ መሆኑ ይዘገባል፡፡
በተለይ የሀገሪቱ ህዝብ ቁጥር እየጨመረ ከመምጣቱ አኳያ የሚከወኑ ስራዎች ተመጣጣኑ እንዳልሆኑም ተነግሯል፡፡
የተመረቱ ምግቦችም በአግባቡ የመጠቀ ችግር እንዳለ በዘርፉ የሚሰሩ ባለሞያዎች ነግረውናል፡፡
የስርዓተ ምግብ ችግሩ በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል በሚኖሩት ላይ ከፍቶ እንደሚታይም ተነግሯል፡፡
ይኽን የሥርዓተ ምግብ ጉድለት ለማሟላት መንግስት እና የለጋሽ ሀገሮች ምን እያደረጉ ነው?
Comments