ነሐሴ 6፣2016 ጉዳያችን - ነጠላና ውህድ ማንነት (ክፍል 2)
- sheger1021fm
- Aug 12, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ከሁለት የተለያየ ብሄር መወለድን እንዴት ይገልፀዋል? ነጠላና ውህድ ማንነት ምንድን ነው?
ቴዎድሮስ ዘውዱ(ዶ/ር) በዚሁ ሀሳብ ዙሪያ ጥናታና ምርምር አድርገዋል።
በሞያቸው የማህበረሰብ ጥናት ባለሞያ እንዲሁም በሰው፣ በቦታና አካባቢ መሀከል ስላለው ግንኙነት የሚያጠናው የሂውማን ጂኦግራፊ ተመራማሪ ናቸው።
ቴዎድሮስ ወርቁ
ከውህድ ማንነት ጋር በተያያዘ ቀደም ተብለው የተሰሩ ዘገባዎችን ያድምጡ…
(1) https://tinyurl.com/4kueyjut
(2) https://shorturl.at/CPeJq
Kommentare