top of page

ነሐሴ 6፣2016 - 'ኢንፊኒክስ'' አዲሱን "ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G" ስልኩን በኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ።

  • sheger1021fm
  • Aug 12, 2024
  • 1 min read

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶች አምራች የሆነው ''ኢንፊኒክስ'' አዲሱን "ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G" ስልኩን በኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ።


የኢንፊኒክስ አዲሱ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G ስልክ፤  ለጌመሮች እና ለሙዚቃ አድናቂዎች የተለየ ነገርን ይዞ መምጣቱ ተነግሮለታል።


የኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G ስልክ፤ 108 ሜጋ ፒክስል፣ ጥራት ያለው የካሜራ ቴክኖሎጂ ይዞ የመጣ ነው።


ከዚህ በተጨማሪም 100 ዋት ፈጣን ቻርጀር እና 20 ዋት ያለገመድ ዋየር ለስ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተነግሮለታል፡፡


አዲሱ የኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ ስልክ፤ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስፒከሮች የተገጠመለት ሲሆን 6.78 ኢንች ኦሞሌድ ዲስፕሌይ ከርቭድ ስክሪኑ ለተለያዩ ግልጋሎቶች ምቹ ያደርገዋል ተብሏል፡፡



ንጋቱ ሙሉ

コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page