top of page

ነሐሴ 5፣2015 - ለአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመ ተነገረ

አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ስራ ከጀመረ በኋላ ደረጃውን የሚመጥን ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡

4 ሺህ መምህራን ስልጠና ላይ ናቸው ተብሏል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


bottom of page