ነሐሴ 4፣2016 - ‘’ፈተና ቢኖርም የማደርገውን ጥረት ውጤት ማምጣቱ አይቀሬ ነው’’ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
- sheger1021fm
- Aug 10, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባትን በመፍጠር ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር በክልሎች ያለው አፈፃፀም በእኩል ደረጃ እየሄደ አይደለም፡፡
በአንዳንድ ክልሎች የአጀንዳ መረጣ ቢጀመርም #የፀጥታ_ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ግን በተለይ በአማራ ክልል የተሳታፊዎችን ልየታ እንኳን ለማካሄድ ተቸግሬያለሁ ብሏል የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ፡፡
እንዲህ ያለ ፈተና ቢኖርም ሁሉም በምክክሩ ተሳትፎ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የማደርገውን ጥረት ውጤት ማምጣቱ አይቀሬ ነው ብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
ተያያዥ ዘገባዎችን ለማድመጥ እነዚህ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ
留言