ነሐሴ 4፣2016 - ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተነግሯል፤ ለግል ሰራተኞችስ?
- sheger1021fm
- Aug 10, 2024
- 1 min read
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ያስከተለው የዋጋ ንረት ስጋት ሁሉንም የሚያካትት ሆኖ ሳለ እስካሁን መፍትሄ ይፈለግላቸዋል የተባሉት የመንግስት ሰራተኞች ብቻ ናቸው፡፡
ደመወዝ በመጨመር የገበያውን ውድነት እንዲቋቋሙ እገዛ ይደረግላቸዋል ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል ግን በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በሌሎች የግል ተቋማት በጣም ዝቅተኛ የሚባል ደመወዝ የሚያገኙ መኖራቸው ይታወቃል፡፡
ታዲያ የግልና የልማት ድርጅቶች ውስጥ ለሚሰሩም ተመሳሳይ መፍትሄ ካልታሰበ መፍትሄው ፍትሃዊ ይሆናል ወይ?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments