ነሐሴ 4፣2015 - ከኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናትን ምዕራባዊያን የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏልAug 10, 20231 min readኢትዮጵያ ወርቅና ሌሎች ማዕድኖቿ ለውጪ ገበያ አቅርባ የምታገኘው ገቢ ከግማሽ ሚሊየን ዶላር ያነሰ ነው፡፡ በወጉ ቢሰራበት እንደ ኦፓልና ኤመራልድ ያሉ የከበሩ ማዕድናት ብቻቸውን ከዚህ የተሻለ ገቢ ማስገባት ይችሉ ነበር ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ጥሬ የከበሩ ማዕድናትን ለውጪ ገበያ እያቀረበች ምዕራባዊያን አገራት የሀብቱ የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁየሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments