top of page

ነሐሴ 4፣2015 - ላለፉት 20 ዓመታት የድርጅቱ አባል ለመሆን ስትደራደር ቆይታለች

ኢትዮጵያ በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን በሚያስችላት ደረጃ ላይ ደርሳለች ተባለ።


ላለፉት 20 ዓመታት የድርጅቱ አባል ለመሆን ስትደራደር ቆይታለች።


ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

bottom of page