top of page

ነሐሴ 30፣2016 - ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ልውውጣቸውን በብር እና ዩአን ለማድረግ ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ልውውጣቸውን በብር እና ዩአን ለማድረግ ተስማሙ፡፡


ሁለቱ ሀገሮች ከዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዘዳንት ሺ ጂን ፒንግ ውይይት ባደረጉበት ወቅት መሆኑ ተሰምቷል፡፡


የሁለቱ ሀገራት ብሄራዊ ባንኮች ይህንን ለመፈፀም በጋራ እንዲሰሩ መመሪያ እንዲሚተላፍ ከስምምነት መደረሱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ተናግዋል፡፡



ቻይና ከዚህ በተጨማሪም የ400 ሚሊዮን ዩአን ለኢትዮጵያ እንደምትሰጥም ፕሬዘዳንት ሺ ማረጋገጣቸው ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡


ፕሬዚዳንት ሺ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም አድንቀዋል ተብሏል፡፡


ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ ይህንን ይጫኑ...


ንጋቱ ሙሉ

Comments


bottom of page