ነሐሴ 3፣2015 - አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 9, 2023
- 1 min read
በሀብት ሽሚያና በተለያየ ምክንያት፤ ግጭትና ጦርነት የማያጣት አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ፡፡
በኢኮኖሚ መበርታት ከአህጉሪቱ ሰላም ባሻገር ለፖለቲካዊ ተሰሚነቷም በጎ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments