top of page

ነሐሴ 29፣2015 - የደረሱ ሰብሎች ቀድመው እንዲሰበሰቡ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ


የክረምቱ ዝናብ ሊቀጥል የሚችልባቸው ቦታዎች ስለሚኖሩ የደረሱ ሰብሎች ቀድመው እንዲሰበሰቡ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCq

bottom of page