top of page

ነሐሴ 26 2017 - የማዳበሪያ ፋብሪካው እውን ከሆነ ከግብርና ምርት እድገትና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚው የሚኖረው ፋይዳ ምን ይሆናል?

  • sheger1021fm
  • Sep 1, 2025
  • 1 min read

ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለአፈር ማዳበሪያ ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር የተጠጋ ወጪ ታወጣለች፡፡


ያም ሆኖ ማዳበሪያው በጊዜው የማይደርስለት እና ዋጋውም ከጊዜ ወደ ጊዜ ተወድዶ በኩንታል እስከ 13,000 ብር ለመግዛት የተገደደው ገበሬ የማዳበሪያ ነገር ወገቤን እያስባለው ነው፡፡


ባሌላ በኩል ከ3 ዓመት ብዙም ባልበለጠ ጊዜ ይጠናቀቃል የተባለው #የማዳበሪያ_ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክት ተስፋ ይዞ የመጣ ይመስላል፡፡


ከማዳበሪያ ጋር ተያይዞ የቆዩ ችግሮች ምን መሳይ ነበሩ፤ ፋብሪካው እውን ከሆነስ ከግብርና ምርት እድገትና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚው የሚኖረው ፋይዳ ምን ይሆናል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
የኢትዮጵያ ሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ማህበር ከፍተኛ ቅሬታ የቀረበባቸውን የቦርድ አባላት በአዲስ ተካ፡፡

ጥር 12/2018 የኢትዮጵያ ሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ማህበር "ስራቸውን በአግባቡ አልሰሩም፣ ህግን አላከበሩም ፣ ኦዲት ሪፖርት ለዓመታት አላቀረቡም ፣ጠቅላላ ጉባዔም ወቅቱን ጠብቀው ማካሄድ አልቻሉም"በሚል ከፍተኛ ቅሬታ የቀረበባቸውን የቦርድ አባላት በአዲስ ተካ፡፡ የቀድሞ ቦርድ አባላት ስራቸወን በአግባቡ ባለመ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page