top of page

ነሐሴ 26፣2015 - በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ገበያ ምን መሳይ ነው?


የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ የሚመራበት መመሪያ በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ወጥቷል፡፡


መመሪው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ ሽፋን የሚጠይቁበትን ዝቅተኛውን የዓረቦን ወለል የሚያስቀምጥ ነው፡፡


ለመሆኑ በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ኢንሹራነስ ገበያ ምን መሳይ ነው


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page