ነሐሴ 26፣2015 - ለቅጥር ወደ ውጪ የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያንን የትምህርት ማስረጃዎችን የሚለይ ስርዓት እየተሰናዳ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Sep 1, 2023
- 1 min read
ስራ ለመቀጠር ወደ ውጪ ሀገር የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያንን የትምህርት ማስረጃዎችን ትክክለኝነት የሚለይ ስርዓት እየተሰናዳ ነው ተባለ፡፡
የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ከዚህ በፊት ስራ ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ወደ ውጪ ሀገራት ለመላክ በሚደረገው ጥረት የማስረጃዎች ህጋዊነት ለማረጋገጥ ያስቸግረኝ ነበር ብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments