ነሐሴ 25፣2016 - የአይኤምኤፍ(IMF) ምክር እና የኢትዮጵያ እርምጃ
- sheger1021fm
- Aug 31, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የገንዘብ ማነቆ ለመፍታት የውጭ ምንዛሬ በገበያው እንዲወሰን ማድረግ አንደኛው ነው፡፡
ኢትዮጵያ ለዚህና ገና ይፋ ያልሆኑ ሌሎች የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለመወሰን ያበቃት፣ የአለም የገንዘብ ተቋም (IMF) ምክር መሆኑ ይሰማል፡፡
አበዳሪው ተቋሙ፤ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እንድታደርጋቸው አስተያየት ስለሰጠባቸው ሀሳቦች ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments