ነሐሴ 25፣2016 - ‘’አልሸባብ ሀብታም፣ የደረጀ እና ክህሎት ያለው ቡድን ነው’’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴAug 31, 20241 min readበኢትዮጵያና በሶማሌ የተጀመረው ውዝግብ እየከረረና እየጠበቀ ይመስላል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌላድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ “አስቆጥቶኛል” የምትለው ሶማሊያ ፣ በኢትዮጵያ ላይ የምትነዛው መግለጫ እንደ ኢትዮጵያ “ይኮሰኩሳል” ይላሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አፅቀስላሴ፡፡0:00የኔነህ ሲሳይ
በኢትዮጵያና በሶማሌ የተጀመረው ውዝግብ እየከረረና እየጠበቀ ይመስላል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌላድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ “አስቆጥቶኛል” የምትለው ሶማሊያ ፣ በኢትዮጵያ ላይ የምትነዛው መግለጫ እንደ ኢትዮጵያ “ይኮሰኩሳል” ይላሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አፅቀስላሴ፡፡0:00የኔነህ ሲሳይ
Comments