top of page

ነሐሴ 25፣2015 - ትውስታ፡- የካንሰር ሕክምና ማዕከል



የካንሰር ሕክምና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ብቻ ይሰጥ እነደነበር ይታወሳል፡፡


ከችግሩ ስፋት አንፃር ከጥቁር አንበሳ በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ 5 ሆስፒታሎችም ሕክምናው እንዲሰጥ ስራ ተጀምሮ ነበር፡፡


አሁን የት ደረሰ?


ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page