ነሐሴ 24፣2016 - ፕሮፌሰር አንድሪስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
- sheger1021fm
- Aug 30, 2024
- 1 min read
ፕሮፌሰር አንድሪስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
እውቁ የአደባባይ ምሁር ፕሮፌሰር አንድሪያስ አሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲተናግሯል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሐኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 በፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል።
Commenti