ነሐሴ 24፣2016 - በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የልማት ተነሺዎችን እና ክፍለ ከተማውን ያላግባባቸው ምንድነው?
- sheger1021fm
- Aug 30, 2024
- 1 min read
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የልማት ተነሺዎችን እና ክፍለ ከተማውን ያላግባባቸው ምንድነው?
ነዋሪዎቹ በመጪው ቅዳሜ ቤታችሁ ይፈርሳል ቤት ኪራይ ፈልጋችሁ ውጡ ተብለናል ይላሉ፡፡
ክፍለ ከተማው በበኩሉ አስቸኳይ ቦታውን አፅድቼ ለአልሚዎች እንዳስረክብ ከላይ ትዕዛዝ ተሰጥቶኛል ይላል፡፡
ሁለቱንም ወገን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ ይህንን ይጫኑ
ትዕግስት ዘሪሁን
Comentarios