top of page

ነሐሴ 24፣2015 - ኢትዮጵያዊያን ወደ አውሮፓ ሄደው መስራት እንዲችሉ ያደርጋል የተባለ ስምምነት ተፈርሟል


ኢትዮጵያዊያን በህጋዊ መልኩ ወደ አውሮፓ ሀገራት ሄደው ስራ መስራት እንዲችሉ ያደርጋል የተባለ ስምምነት ተፈርሟል፡፡


ስምምነቱ ወደ አውሮፓ ሀገራትም ሆነ እዚሁ በሀገር ቤት የሚሰሩ ሰዎችን ማሰልጠንን እና ማስቀጠርን እንደሚያካትት ተነግሯል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page