ነሐሴ 2፣2015 - በትግራይ አድዋ ለሚገኘው የኪዳነ ምህረት ካቶሊክ አጠቃላይ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገለት
- sheger1021fm
- Aug 8, 2023
- 1 min read
በትግራይ አድዋ የሚገኘውን የኪዳነ ምህረት አጠቃላይ ሆስፒታልን ለማቋቋም እና በመሳሪያ ለማሟላት የጣሊያን ኢምባሲ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ ተነገረ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários