በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነውን የፍጥነት ወሰን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡
በተጨማሪም ሀገሪቱ ያላት የመንገድ ደህንነት ህግም ማሻሻያ ተደርጎለት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡
የተጠናቀቀው 2015 በጀት አመት የደረሰው የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ቀንሷልም ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios