ነሐሴ 18፣2016 - በድንበር አካባቢ በሚደረግ ነፃ ዝውውር ሳቢያ የሚተላለፉ በሽታዎች
- sheger1021fm
- Aug 24, 2024
- 1 min read
በአፍሪካ የተለያዩ የድንበር አካባቢዎች በእንስሳት እና በሰዎች ነፃ ዝውውር ከሰው ወደ ሰው እንዲሁም ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ #በሽታን ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ተጠቃሽ ብትሆንም በእኩል ደረጃ ሌሎች ሀገራት እያገዟት ባለመሆኑ ክፍተቶች መኖራቸው ይነገራል፡፡
በአንፃሩ በድንበር አካባቢ በሚደረግ #ነፃ_ዝውውር ሳቢያ በሚተላለፉ በሽታዎች ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞቻቸውን እያጡ መሆኑ ይነገራል፡፡
ተያያዥ ዘገባ (1) https://youtu.be/HEzp9rQMElE
የኔነህ ሲሳይ
Commentaires