top of page

ነሐሴ 18፣2016 - ‘’ለ3 ዓመታት መፍትሔ ሚሰጠን አጣን’’ የጀሞ አንድ ሰፈረ ሰላም አካባቢ የጋራ መኖሪያ ነዋሪዎች

በላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ አንድ ሰፈረ ሰላም አካባቢ፤ በየምሽቱ ከአዲስ አበባ ጫፍ የሚመጣውና የሚከማቸው ቆሻሻ እንድንኖር አልፈቀደልንም ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ፡፡


የአዲስ አበባ ከተማ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ ምሽት ላይ የሚፈጭ ቆሻሻ የለም፣ የሚጠራቀመውም ቆሻሻ ከአዲስ አበባ ጥጋ ጥግ የመጣ ሳይሆን የአካባቢው ነዋሪ የሚጥለው ቆሻሻ ነው ሲል መልሷል፡፡



ማርታ በቀለ

Komentar


bottom of page