ክፉ ደጉን ያልለዩ ህጻናትን ደፍሮ የሚገድል ሰው እንዴት ከማህበረሰቡ ሊወጣ ቻለ?
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከህጻን እስከ አረጋዊ ደረስ ሴቶች በአሰቃቂ በሁኔታ ሲደፈሩ፣ ሲገደሉ ታይቷል፡፡
ከሃና ላለንጎ እሰከ ሄቨን ድረስ የምንሰማቸው እጅግ ነውረኛ የወንጀል ድርጊቶች በተደጋጋሚ አጋጥመዋል፡፡
ጉዳዩ ከአንድ ሰሞን ጉዳይ ሲሻገር፣ በህግም ሆነ በግንዛቤ ለውጥ ሲመጣበት አልታየም፡፡
ድርጊቱን የሚፈጽሙ ሰዎችስ እንዴት በዙ?
ንጋቱ ሙሉ
Comments