በመንግስትና በአለም ባንክ ትብብር በኢትዮጵያ የተተገበረው የከተሞች የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ዘንድሮ ስድስተኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል።
በ11 የሀገራችን ከተሞች የተጀመረው ይህ ፕሮጀክት በከፋ ድህነት የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት የመለወጥ ግብ ያለው ነው።
ለመሆኑ እስከ አሁን የምን ያህል ሰዎችን ኑሮ አሻሽሏል? መሰረታዊ ይዘቱስ ምንድነው?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios