top of page

ነሐሴ 17፣2015 - ጉዳያችን;- ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታች (ክፍል-2)

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡

የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል።

ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።

አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


bottom of page