ነሐሴ 17፣2015 - የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረAug 23, 20231 min readበአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ ሊሰጣቸው ይገባል ብሏል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ ሊሰጣቸው ይገባል ብሏል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments