top of page

ነሐሴ 17፣2015 - በኢትዮጵያ እንደ ትራኮማ ያሉ ሕመሞች ብዙ ዜጎችን እየጎዱ ነው ተባለ


በኢትዮጵያ በንፅህና ጉድለት ምክንያት የሚመጡ እንደ ትራኮማ ያሉ ሕመሞች መከላከል ላይ በቂ ስራ ባለመከወኑ ብዙ ዜጎችን እየጎዱ ነው ተባለ፡፡


በአፍሪካ ሀገራት በትራኮማና ሌሎች ሀሩራማ በሽታዎች መከላከል ላይ የሚመክር ጉባኤ ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡


ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page