top of page

ነሐሴ 15፣2015 - የሀሰት ትርክት እንዲፈጠር የሚያደርጉ 'ታሪክ' ተብለው የሚታተሙ መጽሐፍቶች


የአንድ ሀገር ታሪክ ካለፈው ተምሮ የዛሬንና ነገረን ማስተካከያ፣ የትውልድ ማስተሳሰሪያ ገመድም መሆኑ ይነገራል፡፡


ይሁንና በኢትዮጵያ፣ ዛሬ ከታሪክ ተምሮ ከማስተካከልና ለነገ ከመስራት ይልቅ ባለፈ ታሪክ መቆራቆስ ይታያል፡፡


ለዚህም በተለይ የሀሰት ትርክት እንዲፈጠር የሚያደርጉና እርግጠኝነታቸው ያልተፈተሹ፤ ከሙያው ውጭ በሆኑ ሰዎች የሚታተሙ ታሪክ ተብለው የሚፃፉ ፅሁፎች ድርሻቸው ትልቅ ነው ይባላል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


コメント


bottom of page