top of page

ነሐሴ 12፣2015 - የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጣ ክትትል እያደረኩ ነው አለ


ወደ ውጪ የሚላክ ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጣ ብርቱ ክትትል እየተደረገ ነው ሲል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ተናገረ፡፡


በ2015 በጀት ዓመት 360 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጪ ለመላክ ታቅዶ፤ መላክ የተቻለው ግን 240 ሺህ ቶን ቡና ብቻ መሆኑንም ሰምተናል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page