ነሐሴ 12፣2015 - በጋሞ ዞን ከአደረጃጀት ውሳኔ ጋር በተያያዘ ሰዎች እየታሰሩ ነው ሲል የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተናገረ
- sheger1021fm
- Aug 18, 2023
- 1 min read
12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ ከተላለፈባቸው ዞኖች መካከል አንዱ በሆነው የጋሞ ዞን ከአደረጃጀት ውሳኔው ጋር በተያያዘ ሰዎች እየታሰሩ ነው ሲል በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተናገረ፡፡
ዞኑ በበኩሉ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉት ጥፋት ሲሰሩ የተገኙ ናቸው ብሏል፡፡
ያሬድ እንደሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti