ነሐሴ 11፣2015 - የሚጠፉ ተከሳሾችን አፈላልጎ በማቅረብ ረገድ ፖሊስ ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብሏል የፍትህ ሚኒስቴር
- sheger1021fm
- Aug 17, 2023
- 1 min read
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ከ5,800 በላይ የክስ መዝገቦች መቋረጣቸውን የፍትህ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
በእዚህም ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ የግል ተበዳዮች ፍትህ እንዳያገኙ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡
የሚጠፉ ተከሳሾችን አፈላልጎ በማቅረብ ረገድ ፖሊስ ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብሏል የፍትህ ሚኒስቴር፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
YouTube: t.ly/SHEGER
Website: t.ly/ShegerFM
Comments