ነሐሴ 1፣2015- ለሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር አምቡላንስ ተገዛለት
- sheger1021fm
- Aug 7, 2023
- 1 min read
ሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የዓመታት የአምቡላንስ ግዢ ጥያቄዬ ምላሽ አግኝቷል አለ።
በአሁኑ ሰዓት በማእከሉ የሚረዱ ሰዎች ቁጥር ከ250 በላይ ደርሷል።
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments