ነሀሴ 12 2017 - የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው፡፡
- sheger1021fm
- Aug 18
- 1 min read
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው፡፡
ለውጪ ምንዛሪ ግብይት ተመሳሳይ ኮሚሽን ይጠይቃሉ፡፡
አንዱ ከሌላው የተለየ ደንበኛን ለመሳብ ያለመ አሰራር ሲዘረጉም አይታይም፡፡
ይህም ገበያው ውድድር እንዳይኖረው አስመጭዎችም ከፍተኛ ኮሚሽን እየተጠየቁ እንዲቀጥሉ አድርጓል ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments