ታህሳስ 9፣2016 - የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በፀጥታ ችግር ምክንያት ስራዬ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ተገድቧል ብሏል
- sheger1021fm
- Dec 19, 2023
- 1 min read
የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በመላ ኢትዮጵያ በመንቀሳቀስ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ ለፖሊሲ አውጭዎች እና ለሌሎችም ግብአት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
ነገር ግን ተቋሙ በፀጥታ ችግር ምክንያት ስራዬ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተሞች ተገድቧል ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCq
Comments