ታህሳስ 8፣2016 - የሀገር ቤት ምርቶችን ለመግዛት ተጠቃሚዎች በጥራት ምክንያት ፈራ ተባ ሲሊ ይታያሉ
- Dec 18, 2023
- 1 min read
በሀገር ምርት ተገልገሉ፤ የሀገር ልጆችን የእጅ ውጤቶች ተጠቀሙ እያሉ አምራቾች ይናገራሉ፡፡
ተጠቃሚዎች ግን የሀገር ቤት ምርቶችን ለመጠቀምም ሆነ ለመግዛት በተለይ በጥራት ምክንያት ፈራ ተባ ሲሊ ይታያሉ፡፡
የምታመርቱትን ህዝቡ እየገዛ፣ እየተጠቀመ ነው ወይ ሲል ሸገር አምራቾችን ጠይቋል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz





Comments