በኦሮሚያ ክልል ለ #ውትድርና በሚል ህፃናት ከህግ ውጪ መያዛቸውን የሚያስረዳ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ሳምንት ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
ድርጊቱ የተፈፀመውም በክልሉ የአስተዳደር እና ፀጥታ አካላት መሆኑን የተናገረው የኢሰመኮ ሪፖርት በድርጊቱ የተሳተፉ ሀላፊዎችና #የፀጥታ_አካላት በህግ ፊት እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡
ለመሆኑ ኢትዮጵያ ያሏትና ተቀብላ ያፀደቀቻቸው ህፃናትን የተመለከቱ ህጎች ምን ይላሉ?
ህፃናት ለውትድርና በሚል ከህግ ውጪ መያዝስ በሀገሪቱ ላይ ምን ጫና ያመጣል?
https://youtu.be/HRveMrxGjzQ
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments