ታህሳስ 7፣ 2015- ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ
- sheger1021fm
- Dec 16, 2022
- 1 min read
ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ ማግኘት እንዳልቻለ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተናገረ፡፡
የክልሉ ፖሊስ ተመራጩ የት እንዳለ አላውቅም ሲል ለሸገር ተናግሯል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
コメント