top of page
  • sheger1021fm

ታህሳስ 7፣ 2015- ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለበርካታ ዜጎች የጤና መቃወስ ምክንያት እየሆኑ የመጡት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የጤና ችግር ከሆኑ ከራርመዋል


ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለበርካታ ዜጎች የጤና መቃወስ ምክንያት እየሆኑ የመጡት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የጤና ችግር ከሆኑ ከራርመዋል፡፡

በእለት ተዕለት ኑሯችንን የምናሳልፍባቸው አካባቢዎች ለዚህ ችግር እየዳረጉን ነው ተብሏል፡፡

በተለይ የአየር ብክለት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተነግሯል፡፡

ምህረት ስዩም

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All

በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ተናግረዋል። የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ የተመለከተ ምክክር

በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች በምርጫ ወቅት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲን በመምረጣቸው ነው ብለዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መ

በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page