- sheger1021fm
ታህሳስ 7፣ 2015- በፖሊሲ መቀያየር ምክንያት የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ እድገቱ አዝጋሚ፣ ግቡንም መምታት የተሳነው መሆኑን ጥናት አሳየ
በፖሊሲ መቀያየር ምክንያት የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ እድገቱ አዝጋሚ፣ ግቡንም መምታት የተሳነው መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡
ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ነው፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…