ታህሳስ 7፣ 2015- በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም
- sheger1021fm
- Dec 17, 2022
- 1 min read
በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም፡፡
አዲስ የሚገቡት ቀድመው ከነበሩት ጋር ሲደመሩ የሃገራችን መንገዶች እንዳልቻሏቸው እየታየ ነው፡፡
መንገዶችና ተሽከርካሪዎቹ ባለመጣጣማቸው መጨናነቅ በርክቷል፡፡
በእግር መሄድና በመኪና የመሄድን ልዩነት አጥፍቶታል፡፡
የትራፊክ አደጋው ማብዛቱም አንደኛው ምክንያት ሆኗል፡፡
የመንገድ ደህንነትን የሚጥብቁ ደንበኞች ቢወጡም፣ ተፈፃሚነታቸው ዘላቂ ሲሆን አይታይም፡፡
ታዲያ ምን ይሻላል?
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments