በተደጋጋሚ ከሚነሱ የሰራተኛው ጥያቄዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ የግብር (ታክስ) ጉዳይ ነው፡፡
በተለይም በታማኝነት ከወር ደመወዙ ግማሽ ያህሉ የሚቆረጥበት ሰራተኛ ህይወት ከጊዜ ወደ ጊዜ የበለጠ ችግረኛ እንዲሆን እያደረገው ነው፡፡
በሚበላው፣ በሚጠጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍለው ሰራተኛ ጉዳይ ተደጋግሞ በመንግስት እንዲታይ ቢጠየቅም ምላሽ አላገኘም፡፡
ይብስኑ መንግስት የምሰበስበው ግብር ወይም ታክስ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
ቀደም ተብለው የተሰሩ ተያያዥ ዘገባዎችን ያድምጡ…
Comments