top of page

ታህሳስ 5፣2017 - በእነ ኬንያ በብዙ የተቀደመው የኢትዮጵያ የግል አቪዬሽን ዘርፍ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፤ ለግል ኦፕሬተሮች የሰጠው ፈቃድ ከሀገር ውስጥ በረራ የተገደበ እና የተሳፋሪውም ቁጥር ከ50 በላይ እንዳይሆን በህግ ደንግጓል፡፡


ላለፉት 80 ዓመታት በግምባር ቀደምትነት የአቪዬሽን ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የግል ኦፕሬተሩን በዚህ መልክ ስትገድብ ከኋላዋ የመጡት እነኬንያ በሚሰጡት አገልግሎት እንዳጠፏት ይነገራል፡፡


ይህ አሰራር እስከ መቼ ይዘልቅ ይሆን?


በዚህ ዙሪያ የኢቪዬሽን ባለስልጣን እና በግል ዘርፍ የተሰማሩ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡


ምህረት ስዩም


##Ethiopian_airlines #ShegerWerewoch


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q


📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page