ታህሳስ 5፣2016 - ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉት ሰራተኞችን እየቀጣሁ ነው ሲል የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረDec 15, 20231 min readህገወጥ ግንባታን፣ የጎዳና ላይ ንግድን ጨምሮ ሌሎች ህገወጥ ድርጊቶችን እንዲያስከብሩ ከማሰማራቸው ሰራተኞች ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉትን እየቀጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡በዚህም 17 ሰራተኞችን ቀጥቻለሁ ከስራ እስከማገድም ደርሻለሁ ብሏል፡፡ፋሲካ ሙሉ ወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ህገወጥ ግንባታን፣ የጎዳና ላይ ንግድን ጨምሮ ሌሎች ህገወጥ ድርጊቶችን እንዲያስከብሩ ከማሰማራቸው ሰራተኞች ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉትን እየቀጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡በዚህም 17 ሰራተኞችን ቀጥቻለሁ ከስራ እስከማገድም ደርሻለሁ ብሏል፡፡ፋሲካ ሙሉ ወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments