- sheger1021fm
ታህሳስ 5፣ 2015- ገዥውን ብልፅግና ፓርቲን ከያዘው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋር ምክር ቤት በተጨማሪ የሴት ፖለቲከኞች ጥምረት ተመስርቷል
ገዥውን ብልፅግና ፓርቲን ከያዘው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በተጨማሪ የሴት ፖለቲከኞች ጥምረት ተመስርቷል፡፡
ለመሆኑ አንድነትና ልዩነቱ ምን ይሆን?
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…