- sheger1021fm
ታህሳስ 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው፡፡
ተናቦ መስራት ባለመቻሉ አንዱ የስራው ሌላው እያፈረሰው በነዋሪው ላይ ጫና እየደረሰ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ወንድሙ ኃይሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…