top of page

ታህሳስ 5፣ 2015- የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዲሁም የኦቲዝም ችግር ያለባቸው ታዳጊዎች በብዙ ዘርፎች መብቶቻቸውን የተነፈጉ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል


የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዲሁም የኦቲዝም ችግር ያለባቸው ታዳጊዎች በብዙ ዘርፎች መብቶቻቸውን የተነፈጉ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል፡፡


በተለይ ታዳጊዎቹ የትምህርት እድል መነፈጋቸው አንዱ ቢሆንም መሰረታዊ የጤና ፍላጎት ከሆኑት ውስጥ የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ማግኘት ተቸግረዋል የሚያግዛቸውም ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page