ታህሳስ 5፣ 2015- የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 14, 2022
- 1 min read
የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ፡፡
የመስኖ ፕሮጀክቶችን በጊዜ ለማጠናቀቅ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments