Dec 14, 20221 min readታህሳስ 5፣ 2015- በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከበአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከረ ነው፡፡በጉባኤው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጉባኤው ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይቶችን እያደረጉ ነው፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከረ ነው፡፡በጉባኤው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጉባኤው ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይቶችን እያደረጉ ነው፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz